አጽበድንግል ንጉሴ
asbe-dingil አጽበድንግል ንጉሴ

አጽበድንግል ንጉሴ - ከአዲስ ብድር እና ቁጠባ የሳጥን ቁጠባ ሲጀምሩ በ10.00 ብር ነበር። አሁን ግን በሂሳብ ደብተራቸው ከ፳ሺህ ብር በላይ ይገኛል። ራዕያቸውን ሲገልጹ፣ ከዚህ በላይ ቆጥቤ የኮንዶሚኒየም ቤት ሙሉ ክፍያ ጨርሼ የቤት ባለቤት መሆን።
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሣጥን ቁጠባ ደንበኛ