አዲስ ድረ ገጽ በስራ ላይ ዋለ

አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. አዲስ ድረ ገጽ በማሰራት መጠቀም መጀመሩን በደስታ ያበስራል

eas-profile ድረ ገጹ የተሰራው  ኢ.ኤ.ኤስ. ሶፍትዌር ቴክኖሎጂስ በተባለ ድርጅት ሲሆን ከታች ለተዘረዘሩት ነገሮች እንዲጠቅም ታልሞለታል፡
  • የመረጃ ምንጭ በመሆን ተቋሙ የተለያዩ መረጃዎችን ለህዝብ ለማቅረብ ያስችላል
  • ደንበኞቹንና የወደፊት ደንበኞቹን በመረጃ ማሳደግ
  • የተሻለ የደንበኞች አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችል
  • ወደ ሌሎች ጠቃሚ ድረገጾች እና የመረጃ ቋቶች እንዲጠቁም
  • ማስታወቂያዎችን ለመልቀቅ እንዲያስችል
  • መረጃዎችንና የደበኛ አገልግሎቶችን ለማዳረስ
  • ሪፖርቶችን ፤ ፎቶግራፎችን ፤ የህትመት ውጤቶችን እና ሌሎች አስፈላጊነታቸው የታመነባቸውን ጽሁፎች ለማቅረብ
  • ሌሎች አገልግሎቶችን ለመጽጠት