የስኬት ተምሳሌቶች

ትሁን በላይ

ሥራ ሲጀምሩ ከተቋሙ ፪ሺህ ብር ተበድረው ሲሆን፤ በተከታታይ ከአምስት ጊዜ በላይ የብድር አገልግሎት አግኝተዋል። አሁን ሰፊ የከብት እርባታና የወተት ተዋጽዎ አቅራቢ፣ ዶሮና አሳማ አርቢ ሆነዋል . . ...

አጽበድንግል ንጉሴ

አጽበድንግል ንጉሴ - ከአዲስ ብድር እና ቁጠባ የሳጥን ቁጠባ ሲጀምሩ በ10.00 ብር ነበር። አሁን ግን በሂሳብ ደብተራቸው ከ፳ሺህ ብር በላይ ይገኛል . . ...

ይቆጥቡ

አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም የቁጠባን ባህል ለማስፋፋት ትልቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል ...

አዲስ ብድርና ቁጠባ አ.ማ.

ሰራተኞቻችን ሁልጊዜ የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማሟላት አጥብቀው ይንቀሳቀሳሉ ...

http://adcsi.org/components/com_gk2_photoslide/images/thumbm/515200tihun.jpg
http://adcsi.org/components/com_gk2_photoslide/images/thumbm/910900atsibe.jpg
http://adcsi.org/components/com_gk2_photoslide/images/thumbm/779696100_2582_cut.jpg
http://adcsi.org/components/com_gk2_photoslide/images/thumbm/782800picture1_cut.jpg
News Image

ትሁን በላይ

ሥራ ሲጀምሩ ከተቋሙ ፪ሺህ ብር ተበድረው ሲሆን፤ በተከታታይ ከአምስት ጊዜ በላይ የብድር አገልግሎት አግኝተዋል። አሁን ሰፊ የከብት እርባታና የወተት ተዋጽዎ አ...

News Image

አጽበድንግል ንጉሴ

አጽበድንግል ንጉሴ - ከአዲስ ብድር እና ቁጠባ የሳጥን ቁጠባ ሲጀምሩ በ10.00 ብር ነበር። አሁን ግን በሂሳብ ደብተራቸው ከ፳ሺህ ብር በላይ ይገኛል . . ....

News Image

ይቆጥቡ

አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም የቁጠባን ባህል ለማስፋፋት ትልቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል ....

News Image

አዲስ ብድርና ቁጠባ አ.ማ.

ሰራተኞቻችን ሁልጊዜ የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማሟላት አጥብቀው ይንቀሳቀሳሉ ....

ማስታወቂያዎች

አዲስ ድረ ገጽ በስራ ላይ ዋለ

አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. አዲስ ድረ ገጽ በማሰራት መጠቀም መጀመሩን በደስታ ያበስራል

ዝርዝር ንባብ...
 
Bid Annoucement

ተቋሙ የኮርባንኪንግ ሲስተምን ተግባራዊ ለማድረግ ወሳኙን ምዕራፍ ተያይዟል፡፡ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ለደንበኞች የሚሰጠውን አገልግሎት ለማቀላጠፍና የመረጃ አያያዙን ለማዘመን የሚረዳውን የኮር ባንኪንግ ሲስተም ተግባራዊ ለማድረግ ወሳኝ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡

ዝርዝር ንባብ...
 

እንኳን በደህና መጡ!አቶ አሸብር ብርሀኑ - ማኔጂንግ ዳይሬክተር

ወደ ተቋማችን እንኳን ደህና መጣችሁ የአዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ተቋቁሞ ሥራ ከጀመረ ሁለት አስርት አመታትን አያስቆጠረ ይገኛል፡፡ ተቋሙ ሲቋቋም አንግቦ የተነሳው አላማ በአዲስ በአበባ ከተማ የሚታየውን ድህነትና ሥራ አጥነትን የፋይናንስ አቅርቦት በማመቻቸት እንድቀንስ ማስቻል ነው፡፡ በዚህም መሠረት በተለይ ለወጣቶች ፡ ሴቶችና በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የብድር የቁጠባና ሌሎች የፋይናንስ አገልግሎቶችን ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ እየሠጠም ይገኛል፡፡ በተለይም ደግሞ በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ተደራጅተው ወደ ሥራ ለገቡ አዲስና ነባር ኢንተርኘራይዞች የሥራ ማስኬጃ ካፒታል በብድር በመስጠት የራሳቸውን ሥራ እንዲፈጥሩ አድርጓል፡፡ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ የደንበኞችንና የባለድርሻ አካላትን ፍላጐት ለማርካት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ በሁሉም ክ/ከተሞች 10 /አስር/ አካባቢ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ስር በ116ቱም ወረዳዎች ንዑስ ዲስትሪክት ጽ/ቤቶችን እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ልዩ የገበያ አከባቢዎችና በዙሪያ በሚገኙ የኦሮሚያ ልዩ ዞኖች ተጨማሪ 17 ዲስትሪክት ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ከፍቶ እየሠራ ነው፡፡ ከነዚህ በተጨማሪ በከተማ አስተዳደሩ በሚከናወኑ ሰፋፊ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ እንደአስፈላጊነቱ ጊዚያዊ ጽ/ቤቶችን በመክፈት በስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ የራሱን አስተዋጽኦ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ በአሁኑ ወቅት በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ወገኖች በቢልዮኖች የሚቆጠር የብድር ገንዘብ በማመቻቸት በአመት የሚያቀርብና ተመጣጣኝ የሆነ የቁጠባ ገንዘብ በማሰባሰብ መልሶ ስራ ላይ እንዲውልና ህብረተሰቡ ሀብት እንዲፈራ ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም አገልግሎታችንን የሚፈልግ የከተማችን ነዋሪ በእነዚህ ጽ/ቤቶች በመገኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ ፡፡

ዜና

ተቋሙ የኮርባንኪንግ ሲስተምን ተግባራዊ ለማድረግ ወሳኙን ምዕራፍ ተያይዟል፡፡ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ለደንበኞች የሚሰጠውን አገልግሎት ለማቀላጠፍና የመረጃ አያያዙን ለማዘመን የሚረዳውን የኮር ባንኪንግ ሲስተም ተግባራዊ ለማድረግ ወሳኝ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡

ዝርዝር ንባብ...
 

መሰረታዊ መረጃዎች

የብድር አገልግሎት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ማንኛውም የተቋሙን አገልግሎት የሚፈልግ ግለሰብ ቡድን/ማህበር ወይም ድርጅት የአገልግሎት ጥያቄውን የሚያቀርበው በሚኖርበት የቀበሌ የአገልግሎት መስጫ ጣቢያ ነው፡፡

ዝርዝር ንባብ...